ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

Licence: Gratuit ‎Taille du fichier: 5.24 MB
‎Note des utilisateurs: 0.0/5 - ‎0 ‎Votes

Sur ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days

ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን (Parlez anglais dans les 30 jours.) ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ Cette application contient plus de 500 phrases et phrases dans plus de 10 catégories. Tous les sons ont été enregistrés en meilleure qualité par des anglophones natifs. Toutes les phrases et phrases anglaises incluent des transcriptions pour facile à apprendre. Vous pouvez rejouer les audios. Il fonctionne hors ligne (sans Internet) Apprenez l’anglais par 30 jours. Sans professeur. ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- At Home(ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ Shopping (ግብይት ላይ)፤ Appointment (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ #4763; )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ Parlez anglais dans les 30 jours sans professeur. Cette application a porté sur l’apprentissage de la langue anglaise pour ceux qui parlent la langue amharique. Beaucoup de peuples éthiopiens voyagent vers l’Europe, l’Amérique, Dubaï, l’Angleterre, et beaucoup de différents endroits du monde pour le but de la santé, pour les affaires, pour l’érudition, pour le travail, pour la tournée, et pour beaucoup d’autres buts, ainsi quand ils vont ils doivent avoir un soupçon de langue anglaise pour communiquer avec des peuples. Dans cette application, nous incluons de nombreuses phrases et phrases essentielles et utiles. Si vous avez un commentaire et une question contactez-nous par [email protected] Apprenez l’anglais de 30 jours. Sans professeur. JOUR AU JOUR Parlant anglais. Il fonctionne hors ligne Pour tous les Ethiopiens በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Merci d’avoir téléchargé nos applications Si vous aimez évaluez-nous sur le magasin de jeu. Si vous avez un commentaire Notre porte est ouverte pour vous avec la meilleure réponse. Nous sommes Bunna Apps Group