Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

Licence: Gratuit ‎Taille du fichier: 5.87 MB
‎Note des utilisateurs: 0.0/5 - ‎0 ‎Votes

Sur Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች

Proverbes amhariques የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ Les Proverbes sont classés en fonction du thème qu’ils reflètent ... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... Il ya quelques livres proverbes amhariques, mais il est assez difficile pour un lecteur de les lire comme ils viennent de poser les proverbes en alphabets. L’application est unique et spéciale car elle rend la lecture des proverbes amhariques plus facile et engageante. Cette application contient des proverbes amhariques éthiopiens sages et stimulants. Présentée dans des onglets faciles à parcourir, des sections et des fonctionnalités de partage d’un clic, cette application vous permet de lire et de partager facilement vos favoris ! Vous pouvez partager vos favoris sur Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber et d’autres sites de médias sociaux avec vos amis et abonnés. Si vous souhaitez envoyer par SMS (SMS), alors c’est également possible avec cette application. Avec la navigation facile de cette application, vous pouvez naviguer copier et partager avec vos proches. Une fois téléchargé, il fonctionne hors ligne. Veuillez noter notre application dans le Google Play Store. Merci d’avoir téléchargé, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ